Tuesday, October 18, 2011

ሰሞኑ የገጠሙኝ ነገሮች ላውጋችሁ


To change zoom level Press Ctrl and + symbol keys the same time (together) (small size font or minimize page Press Ctrl and - (Minus) symbol.

New Book by Getachew Reda
አዲስ መጽሃፍ
የወያኔ ገበና ማህደር
Getachew Reda
P.O.Box 2219
San Jose, CA
95109
(ዋጋ $30.00) Tel-(408) 561 4836
GetachewReda
P O Box 2210
San Jose, CA 95109
Email getachre@aol.com


ሰሞኑ  የገጠሙኝ ነገሮች ላጋችሁ
     ጌታቸው ረዳ

መጀመሪያ ስለ አዲስ ቮይስ ድረ ገጽ አዘጋጅ (የዛሬው የኢሳት ቲቪ ዋናው ሰው) አቶ አበበ ገላው ሲሆን፡ ሁለተኛው ደግሞ አቶ ክንፉ አሰፋ የተባለው የኢትዮ ፎረም ዋና አዘጋጅ ነው።
 አበበ ገላው ይባላል። አዲስ ቮይስ የሚባል የህዋ ሰሌዳ/ድረ ገጽ ዋና አዘጋጅ እና በቅርቡም “ኢሳት” ተብሎ የሚጠራው “ነፃ እና ከሁሉም ያልወገነ ሚዲያ” በማለት ራሱን ገለልተኛ ነኝ የሚል የስዕለ ድምፅ ጣቢያ ሥራ አስክያጅ በመሆን የተሾመ ወጣት ሰሞኑን “ሕሪካ” ገጥመን ነበር። ሕሪካ ይባላል በትግርኛ፤ “ግብግብ” ይመስለኛል በአማርኛው “ግብግብ” የጉልበት ትግል ሳይሆን የሃሳብ “ግርጭት”/ንትርክ።
በአውሮጳውያን አቆጣጠር በ October 10/2011 ወጣት አበበ ገላው የሚከተለው መልዕክት በዚህ በኢትዮፕያን ሰማይ በአንባቢዎች አምድ ላይ እንዲህ ሲል ቅሬታው በመጻፍ ለኔ እና ለአንበባቢዎች ትቶ ነበር። ፡ AVA has left a new comment on your post
"ABEBE GELLAW: COMPROMISING BIRTUKAN MIDIKSA":
This is the most ridiculous thing that I have ever read. While I respect anyone to express opinins, I find it contemptible to fabricate facts. Facts are not to be fabricated, they are to be presented as they are. In any case, the "writer" obviously needs more schooling.
Thank you Getachew Reda for the free promotion.
Abebe Gellaw”
የስፔሊን ጉድለቶች ከላኪው እንደተላከ ነው። አልታረመም ወይንም አላስተካከለም።
From the Editor
ከላይ እንዳነበባችሁት “ COMPROMISING BIRTUKAN MIDIKSA" የሚለው ርዕስ የጻፉት Sunday, August 14, 2011አቶ ደመቀ ባልቻ (Demeke Balcha) የተባሉ -ጸሃፊ ናቸው። ወጣት አበበ ገላው እኔን የጠመደኝ ደግሞ ጽሑፉ ለምን ፈቀድክ በሚል ነው። ጽሑፉ በመፍቀድህ  ለጸሃፊው ነፃ ፕሮፖጋንዳ ማሰራጫ ሆነሃል ስለዚህ “አመሰግንሃለሁ” በማለት ቅሬታው በመግለጽ ከላይ እንደተመለከታችሁት እሮሮውን በመተው እኔኑን አምርሮ ሲወቅሰኝ፤  እሱ ግን በድረ ገጹ እኔኑን በሚመለከት ጸረ ኢትዮጵያ ሃይላት እና ተቃወሚ ነን የሚሉ ውጭ አገር የሚኖሩ አንዳንድ ሕሊናቸው የተበላሸባቸው ውሸታም ግለሰቦች ግን እኔን ለመዝለፍም ሆነ እኔን በማይሆን የውሸት ፕሮፖጋንዳ በመቀባት የወያኔ ማእከላዊ አባል እና በኢትዮጵያዊነት ሽፋን ወያኔን የሚያገለግል የወያኔ ሰላይ የሚል -ጽሑፍ በአንባቢዎች አምድ ላይ እንዲነበብ ሆን ብሎ እንደፈቀደ አውቆ የደበቀው ምሁር ሕሊናውን በሚከተለው መልሴ እንዲህ ብየ እንዲያስታውሰው መለስኩለት።
Dear Ato Abebe ;
Do you really mean it? Do you remember when you allow the following false information and free propaganda against me September 10, 2010 at 6:25 am way before I posted on my weblog the article you are complaining now about? You are Stanford graduate professional journalist- how can you tried to play this game with me like a kid? Read this posted on your website against me which is posted on your website a year ago before I allow this commentary you are complaining now: \ Do you remember this?
  1. Quote;  Saamu says:
You forgot to name one of the undercover Executive Committee members of the TPLF, the Ethiopian public relation distortor spy Getachew Reda! I wonder how many Ethiopian know this guy’s intention?
Getachew Reda said the following,
ከየወያኔ ማህደር (ጌታቸው ረዳ) Septemebere 6/2010
http://www.ethiopiansemay.blogspot.com
እኔ የማውቀው በዓይኔ ያየሁዋት አንዲት ማስረጃ በማቅረብ ልመስክር። ሐቁን ገልጬ ለናንተው ለፍረድ ልተወው።
በወቅቱ ምድብ የሥራ ቦታየ ሽሬ ውስጥ ነበር። አዲስ መመርያ ስለሚተላለፍ ወደ ሃገረሰላምና (ተምቤን) ባስቸኳይ እንድትመጣ ተብየ ትዛዝ ተላልፎልኝ በመመርያው መሠረት ከሽሬ ተንቀሳቅሼ መንገድ ስጀምር …..”
“I am asking you as a Tigrayan from Tigray”
“hope of Officials will read it and do something before election 2010 comes and is rectified if true. I for one do not want another Kinjit to run on the back of a disgruntled people In Tigray and destroy what has been achieved so far”
“Especially, those who have paid everything they had for the sake of the Tigrian struggle are the most neglected in Tigrai…I thought those who paid so much would be benefitted first so they can be balanced with the rest of Ethiopia.”
“Kinijit! But can we talk this between you and I and promise me not to tell Berhanu Negga? Wow! His speech made me feel the Katrina of the new Orion and made me feel wear a raincoat in the hot California summer climate”
“Weizerit Birtukan… easy prey.. Poor young lady needs to get herself out from them ASAP. Otherwise, man! You know how it goes!”
” Birhanu need to shut his mouth from disrespecting those who paid dear sacrifice and struggle.”
“Power comes through money and whoever controls the purse is going to dictate politics of poor Ethiopia and Ethiopians. Vote for us you will be paid. Is that maybe what Dr. Negaso Gidada is compalining about “No Level Field” or is he promised to get some by joining Gebru’s Medrek who has big share of EFFORT ?”
“One more thing to all the UDJ supporters. If you thing a party called UDJ is going to be effectively negotiate with any one lead by Gizachew. Boy! You need to find you some one better, brighter than the fantasy preacher, arrogant, ignorant leader of this UDJ representative called Enj. Gizachew.”
“By the way “DID YOU HEAR MEREA GUDINA- saying I ONLY goes to the PARLAMENT HOUSE one day in a YEAR? He is getting paid to go one day in a year?”
“already told you years back when Berhanu and the professor and all those who caused havoc to the unity are not genuine fellows to be trusted regarding “the havoc they might bring to the Ethiopia opposition. There, you have it” They are calling each other “Dictators”. Now leave poor Hailu Shawul alone. This is for all the fantasy driven Diaspora members of the G7 and the rest.I already knew this is going to happen…”
If anyone reads between the line of most his comments, can understand who Getachew Reda work for!”
ከላይ ያነባበችሁት በ አበበ ገላው ድረ ገፅ ላይ ስለ እኔ የታተመው ነው። ሕዝቡ አንብቦታል፤። አብዛኛዎቹ ሆን ተብለው የተፈበረኩ አባባሎች የኔ ያልሆኑ ወይንም የኔ ከሆኑ ደግሞ ለዋሺው እንደ ሚመቸው አድርጐ የተጻፉ የተቆረጡ መነሻም መጨረሻውም የማይገናኝ - ከየት ጀምሮ የት እንደ ሚገናኝ የማያሳይ ነው። አንዳንዱ አስገደ ገብረስላሴ ያቀረበውን ሪፖርት የኔ አድርጐ ለማቅረብ በመሞከር ያላደረገው ሙከራ የለም። የሚገርመው ደግሞ አቶ አበበ ገላው እኔን በማያሻማ እንዲህ ሲል የሚወነጅለኝን -ጽሑፍ በድረ ገጹ ላይ እንዲታተም  ፈቅዷል። “You forgot to name one of the undercover Executive Committee members of the TPLF, the Ethiopian public relation distortor spy Getachew Reda! I wonder how many Ethiopian know this guy’s intention?” (September 10, 2010 at 6:25 am አዲስ Voice Responses to “Eight top officials resign from TPLF”).
ይህ በፈቀደው ሕሊናው ነው ምንም እንዳላደረገ ለኔ ተመልሶ እንደ ንጹህ የጋዜጠኛ ባለሞያ መስሎ በመቅረብ “በእኔ ላይ ነፃ ፕሮፓጋንዳ በመፍቀድህ አመሰግንሃለሁ” ሲል ቅሬታውን በመጻፍ ያ ሁሉ ረስቶ በላየ ላይ ለመሆን ሞከረ
ልጁ በሰጠሁት የመልስ ምት መልስ በማጣቱ አንገቱን አቀርቅሮ ይቆይ እና ሰሞኑን ደግሞ ሕንድ አገር ታማሚቷ ህጻን ልጅ እግር ልጁን ይዞ ስደት ላይ ሕንድ አገር እየተንከራተተ ያለው በጋዜጠኛ አርአያ (ኢየሩሳሌም አርአያ) ምክንያት የተነሳ ቅሬታየ ለተቃዋሚ ጋዜጠኞ ማህበር እና አንዳንድ ድረ ገፆች እና ራዲዮኖች ሳስተላልፍ፤ አንዳንድ የራሱ ክበብ አባሎቹ ለምን ተነኩ በማለት ወጣት ልቡ ገንፍሎበት ጥልቅ ብሎ ጥልቅ ብየነቱን ለማሳየት ኦሳት ውስጥ ስራ አስኪያጅ ሲያደርጉት እኛንም የሚያስተዳድር መሰሎታል መሰል “ድንፋታው ለመድፈቅ ሲሞክር” ሕሪካ ገጠምን ማለት ነው።
ይህ ወጣት ጋዜጠኛ ነኝ ይላል። ስለ ጋዜጠኞች በደል ሲያወራ ሌት ተቀን አድምጠናል። ስለ እራሱ ልዩ ክበበቦች ብዙ ሲወክል ብዙ ሲጽፍላቸው አንብበናል፤አደምጠነዋልም። አዲሰስ አበባ የታሰሩት ስለ እነ እስክንድር ሳያነሳ አይውልም። በዱር በገሉለ በሰሃራ በየ አረብ አገሩ በሕንድ በአፍሪካ እና በሕንድ የትም ወድቀው ጠያቂ እና አስታዋሽ መጋቢና አይዞህ ባይ ያጡ አንደ እነ እየሩሳሌም አርአያ የመሳሰሉ የድሮ የኢትኦጵ ጋዜጣ ጋዜጠኛ የነበረው ግን በወያኔ ሰላዮች እና ወረበሎች ሲደበደብ መከራውን ሲያይ ግን “እባካችሁ ለሕዝብ አስታውለት” ለባለስልጣኖች ጻፉለት- ገንዘብ ለልጁ ጉሮሮ መዝጊያ አዋጥተን እንላክለት” ሲባሉ ግን እምቢ ብለው አውቀው እንዳለወቁ ጀሮ ዳባ ካሉ አንደኛው ይ አሁን ኢሳት ውስጥ ስለ ጋዜጠኞች መታሰር ስለ እስክንድ ሁኔታ ነጋ ጠባ እየተከታተሉ ከሚያሳውቁን አንደኛው ግምባር ቀደሙ አበበ ገላው ነው:: ኢየሩሳሌ አርአያ ጋር ሲደርስ ጋዜጠኛነቱ አቁሟል።
እኔ እንደ ሚመስለኝ አገር ውስጥ የታሰሩት ጋዜጠኞች ማስታወስ እና ለነሱ መቆም ተገቢ እና ግዴታችን ቢሆንም - አገር ለቀው ወጥተው ለችጋር ሲጋለጡ፤አልፎም እንደ አርአያ አይነቱ ወያኔ እየተከታተለ ለመግደል የሚያስጨንቀው ጋዘየጠኛ አይነቶቹ ኢትዮጵያውያን ዜጎቻችን ጀሮ ዳባ መስጠት ደግሞ አንድም የጋዜጠኛ ሙያ አለመረዳት ነው፤ወይንም እንዚህ የትም ተበትነው አስተባባሪ እና ግምባር ቀደም የጋዜጠኞች ማህበር ተቆርቋሪ እና ሁኔታቸውን ሌት ተቀን  የሚከታተል ብርቱ ታጋይ ያጡ እየረሱ አገር ውስጥ ታስረው ባሉት ላይ መጮህ እና መረባረብ የሚያመለክተው “ልዩ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ ባዳዲስ ታሳሪዎች ላይ መጮህያ ምክንያት እንዲያደርጓቸው መወጣጫ መሰላል ማድረግ በጣም ነውር እና “ንግድ” እንጂ ሰብአዊ መብት ተቆርቋሪነትን አያመለክትም።
ሌላው ጋዜጠኛ ደግሞ ክንፉ አሰፋ ይባላል። የኢትዮ ፎረም ድረ ገጽ ዋና አዘጋጅ ነው። ሰውየው ለብዙ ጊዜ ስለተከታተልኩት የሰውየው ማንነት አዲስ ባይሆነኝም፤ ሰውየው አማርኛ አሳምሮ መጻፍ ብቻ ጋዜጠኛ የሚያስብል የመሰለው ይመስላል፤ እንጂ አውነት መናገር ወይንም ሁለት ምላስ ባንድ ገጽ መጻፍ የጋዜጠኛ ሙያ የሚያጎድፍ እንደ ሆነ አልተረዳውም።
የዚህ ሰውየ የረዢም ወግ ወደ ጎን ትቼ ትናንት ሲሳይ አገና (የ ኢሳት ጋዜጠኛው) “የጭለማ ቤት ጓደኞቼ” በሚል ርዕስ በጻፈው ላይ ከሱ ጋር የምስማበት እና የማልስማማበት ሃተታ ባንባቢው አምድ እንዲወጣ ጽፌ ነበር። ታዲያ ጋዜጠኛው ክንፉ አሰፋ “ተቃወሚ ሆነህ የተቃወሚን ሃሳብ በምክንያት/በሃሳብ መለየት ” ሰማይ ምድር መደርመስ ወይንም  እንደ “ስድብ” ስለሚተረጉመው፤ እኔ ቀረብኳትን አጭር ሃሳብ እንደ ስድብ ቆጥሮ ሳያሳትማት ቀርቶ፤ እኔም ለምን እንዳላሳተማት ብጠይቀው  የሚከተለው እጅግ አስገራሚ መለስ ነበር የመለሰልኝ። ታሪክ ነውና ሁላችሁም መዝግቡት። ክንፉ የተናገረው ወዲያውኑ ስድብ አይፈቀድም ያለውን ጨዋ መሳይ ጋዜጠኛነቱ   ወዲያውኑ ሰከንድ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ  ረስቶ
  "ስድብ" ፈቅዶ ሲያስሰድበኝ ደግሞ ታነባላችሁ። ይሄው፡ Dear Getachew, We never restrict users to express their views on this forum, as long as the comments are constructive. However we never allow insults and destructive comments. We sometimes edit/omit such comments.”
  FROM GETACHEW REDA-
TO KINFU ASSEFA- the Editor of this website (Ethioforum.org).
Can you explain to me why you restricted or restrain my commentary from read by readers? Why are you now doing what TPLF press law is doing? You want readers to blindly believe what is said by the opposition writers- you think different opinion is not allowed?
Getachew Reda Editor Ethiopian Semay.
Dear Getachew, We never restrict users to express their views on this forum, as long as the comments are constructive. However we never allow insults and destructive comments. We sometimes edit/omit such comments.
  1. henok
አዪ ሲሳይ ብለህ ብለህ ትግርኛ ዘፈን አትቻውቱ ልትለን ነው እንዴ? For God’s sake,how the hell do u related the link(music) u wrote above with your issue?…. and why?…. u have to know what you want say!!! or do u beleive that Tigrigna shouldn’t be sung oversea? … that is really ridiculous!!… How come u sort some one with some body because they played their traditional song…. why why why???
  1. Getachew Reda
Dear Kinfu- what inslut are you talking about on my commentary that you restrained or destructive comments? This is why I am asking you. Show to the readers if there is inult or destructive comments. All I said was none of you could disprove TPLF’s intelligent report regarding bomb explosion carried by diffrent terror group besides Wikileaks said so. You freed others to acuse TPLF alone is not fair. So where is the insult here?

አቶ ጌታቸው ረዳ ኤትዮ አባይ ስው ከሆኑ እኔ እንደሚያውቆው እርሱ ባባቱ ትግራይ በናቱ ድሞ አማራ መሆን ማን ችግር አለ ያለ ስው ይኑር?እርሱ anti ኤርትራውያኖች መሆናቸው እናወቃል ምነው አሁን ቤታችው ዝግቶ ወደ እዝህ አስመጣቻው.እርሱ የቆየ አሳ አይተስተት ነው.ማን ያውቃል ወያነ አሁን ገንዘብ ሰላልው በገንዘብ እኮ ሆድ ሊገዛ ይቻላል.
እርሱ እነ አርአያ በላይ መንደፈራ ሰራየ የትምሀርት ሰዎች ከሆኑ እነ የውሃንስ ወልድማገጝ ከተዋወቁ ጸጋሉእል ኪሮስ ብአር ነጠቅ ምን እንዳገጘ 1978 ያስታውሱ ዩህኑ
?
መለስ በገንዘብ ሆድ ሊገዛ ይችላል ይሆናል መለስ ራሳችን ሊቅርጠን ይችል ይምስለው ይሆን ግን ሃስባቻን ግን ሊቆርጦው በማንም አይችልም
.
እሰየ ጌቱ የአርሱ ሆድና ራስ የት አለ?
  1. Sisay
Getachew Reda,
Now you are crying for your buddies because they have been exposed by an independent, non-partisan organization such as the Wikileaks in showing how the TPLF manufactures lies and stories for local as well as international consumption. You may hate other organizations and you may have a soft spot for the TPLF as you are bound together by blood. You cannot fool the whole world for a long time. I believe the editors are right in restricting your comment, because they did not want to perpetuate TPLF’s lies through you.
  1. Degefu
Getachew reda must be a retarded ethnocentric woyane who served Eritreans as a messanger in destroying Ethiopia and its people. Take your hate and poison to aigaforum,you don’t belong here.This is Ethiopians page not shabia servant’s.
  1. GETACHEW REDA
Might have been is not an evidence, Or Merera Gudina said so is not neutral evidence. Clandestine source is not adequate evidence. If one knows the detail- one should dismantle the conspiracy as it was presented if it was fabricated. I do not mean TPLF can’t fabricate evidence before in variety issues and cases, but you simply can’t dismissed TPLF’s intelligence source, and let the other terror group clean from terrorist act for the last twenty years.
To the other fellow, Araya Belay- I don’t know what the hell you are jabbering – I don’t who Araya Belay is in Mendefera- I was not in Mendefera or Eritrea. You seemed to be intoxicated when you write -= it is not clear to me. As to the other fellow who is accusing me for supporting TPLF- you are insulting me- but because Kinfu and his group want it, he allowed you. Because he loves it to death any opposition like me to be attacked as TPLF. Remember, Addis Voice, and EMF (Kinfu) allowed elements to attack Tigray population through me as Agame- This is on record. But, no matter what your position is if you disrespect my own people you are not immune to be challenged. I am not of any body’s slave or puppet-I am an Ethiopian stands for Ethiopia. When you called Tigray as Kimalam or Agame because you hate TPLF, you bet I will be on your ignorant brain to wake you up. I asked Kinfu to post it where the insult he is talking about- he knew there is none- then he failed to post it. he knows I will challenge each words what it meant if he think it is insult. We know some few elite opposition take any different challenge of thoughts than theirs as insult. Too bad. I will not let any ignorant disrespect my parents and my people, because I dismissed some of the deluded opposition positions. If you people hate Getachew Reda and put me as TPLF- you are doing exactly what the Derg used to do- Murder or torture any Tigrayan because he is WENBEDE or TPLF – because as that above fellow accused me” Tigre is Tigre by blood” Sad opposition. Who else is not TPLF now- currently I am tagged as TPF- Gebremedhin Araya is left for you now – tomorrow you will tell us he too is TPLF. You all frustrated me now-/ that is how many left the opposition and joined TPLF, because you are tagging them as TPLF just because they are Tigrayans. This is very Important I want all of you to listen to me “I read a book called Mistiyat (mirror) it is authored by a Tigrayan x Ethiopian radio Tigringa journalist and popular singer, his name is Kasahun WeldeGiorgis- he lives in Tigraya Adigrat (Agame Awraka)- he was a radio talk show host for Derg at that time- he opposed TPLF’s program – finally he and others faced brutal torture and 6 years in prison (including Kiros Alemayohu) and others labeled as TPLF supporters. When I read the book- I agreed some of it but I urged him to be patient from bitterly hate or accused/negative view on  Amhara or Oromo ethnic who were massivly holding/operating the torture chember (based on his book I understand) for his suffering. Now, the book seemed to come to me in another way- as he was accused as TPLF spy- I am now facing the same fate what Kasahun faced by these Diaspora opposition. I could have been tortured by these thugs accused of being TPLF because I am a Tigrayan. I cry for Getachew Reda always- because two stones are thrown against him- read my Yedamenaw Ager by Getachew Reda. Will Ethiopia survive if Getachew Reda is accused of being TPLF spy? You answer it. This is exactly why Kinfu Assefa wants me to read that is “not an insult” when it comes to insult  Getachew Reda.
Getachew Reda Editor Ethiopian Semay

እነዚህ ናቸው ተቃዋሚ ጋዜጠኞች እየተባሉ ስለ ጋዜጠኘኝት ሙያ ስለ ሰዎች መብት መከበር ስለ ስድብ መጥፎነት አስሬ ሲያወሩ “በተግባር ግን” ስድብን እያበረታቱ በድረገጾቻቸው በወገንተኛነት በትገሬነታችን ብቻ እንድንሰደብ የሚፈቅዱ ጋዜጠኞች ናቸው።  እናንተው ፍረዱን።ኢትዮጵያ ምን ይዋጥሽ? ወጣቱም የባሰ ደፍን ቅል እና ወገንተኛ እየሆነ መጥቶልሻል? ሁለ መናሽ አሳዘነኝ። እሱ እንደ ፈጠረሽ እንደ ሆነሽ ሁኚ። ወይ አገሬ!  ጌታቸው ረዳ -ኢትዮጵያን ሰማይ ድረ ገጽ አዘጋጅ። በነገራችን ላይ ይህችን እስኪ ጦቀም አድርጉ እና ስለ ዊኪ ሊኪ እና ቴረሪዝም ዘገባ በኢትዮጵያ በሚቀጥለው እንወያያለን።Governments using Wikileaks to spread disinformation ? http://youtu.be/8Pqk_j8-WQw  after you hear that go to this again  " Wikileaks Working For Israel - Gordon Duff Veterans Today - AIPAC Spy Organization.avi "

so, use    your  different    source to compare the product you buy.